The Sun Shines For All! ፀሐይ ለሁሉም ታበራለች!

ለፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ

Tsehay Insurance S.C

ለፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን እንዲቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ እና በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሰራር ደንብ መሰረት የቦርድ አባላት የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ በኩባንያው የባለአክሲዮኖች 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 01 ቀን 2015 ዓ.ም መመረጡ ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሰረት የተሰየመው የቦርድ አባላት የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/32/2012 እና  SIB/48/2019፤ እንዲሁም በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ የአሰራር ደንብ መሰረት ከሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም  ከባለአክሲዮኖች በመቀበል ባገኘው ጥቆማ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕጩ የቦርድ አባላት በባለአክሲዮኖች የተጠቆሙ መሆኑን እየገለጽን፤ በ12ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለምርጫ የሚቀርቡ መሆኑን ኮሚቴው ያስታውቃል፡፡

ተ.ቁ

የተጠቋሚ ስም

1

ዴልታ ፔትሮሊየም ኃ/የተ/የግ/ ማህበር (አቶ ተስፋዬ መኩሪያ ወ/ጻዲቅ)

2

አቶ ይሁን መሰረት መላኩ

3

ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር  (አቶ ድሉ እንየው ምርቱ)

4

አቶ ተፈራ ደስታ ፈንታ

5

አቶ መንግስት ዘበናይ ባለህ

6

አቶ ጌትነት ሞሴ አለሙ

7

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ (አቶ ካሳሁን ብርሌ ቸኮል)

8

ዶ/ር ያረጋል አሳቤ ላቀ

9

አቶ ብሩህ ተስፋዬ ፈንቴ

10

በልስቲ ነጋሳና ልጆቹ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አይተነው ፈንታ በሪሁን)

11

ዶ/ር ሙላት አበጋዝ ለገሰ

12

አቶ አይተን አንማው ብርሃኔ

13

አቶ ሃብታሙ አለባቸው ቢተው

14

አቶ ጥላሁን አወቀ ሙሃመድ

15

አቶ ቢረሳው ምናሉ ፋንታ

16

አቶ ባለው ታደለ ንጉሴ

17

ወ/ሮ አወጣሽ ተስፋዬ ኃ/ማርያም

18

ወ/ሮ ሄዋን ሞገስ ተሰማ

የፀሐይ ኢንሹራንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

Head Office Address

Bole Bridge, In front of Brass Hospital
Tel:+251- 111-11 97 70/71
Office:+251 - 116- 50 66 32/37/38
Fax: +251-111-11 98 86
Web: www.tsehayinsurance.com
E-mail: officemail@tsehayinsurance.com
P.O.Box: 56144

Quick Links

Products & Sevices

Newsletter

Subscribe our newsletter
to get latest updates