ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ
Tsehay Insurance S.C.
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን እንዲቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ እና በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሰራር ደንብ መሰረት የቦርድ አባላት የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ በኩባንያው የባለአክሲዮኖች 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 11 ቀን 2018 ዓ.ም መመረጡ ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሰረት የተሰየመው የቦርድ አባላት የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ከሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ የተቀበለ ሲሆን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/63/2026 እና SIB/48/2019፤ እንዲሁም በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ የአሰራር ደንብ መሰረት የተጠቆሙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕጩ የቦርድ አባላት በ15ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለምርጫ የሚቀርቡ መሆኑን ኮሚቴው ያስታውቃል፡፡
ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑና ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች በጋራ የተጠቆሙ ዕጩዎች፤
ተ. ቁ. | የተጠቋሚ ዕጩ ስም | በጥቆማ ያገኙት ድምጽ |
1 | አቶ ይሁን መሰረት መላክ | 96,097 |
2 | አቶ ብሩህ ተስፋዬ ፈንቴ | 92,340 |
3 | አቶ ተፈራ ደስታ ፈንታ | 80,865 |
4 | ዶ/ር ሙላት አበጋዝ ለገሰ | 78,530 |
5 | ዴልታ ፔትሮሊየም ኃ/የተ/ግ/ማ (ተወካይ ዶ/ር አያና ዘውዴ ወርቅነህ ) |
78,434 |
6 | አቶ ጌትነት ሞሴ አለሙ |
61,815 |
7 | ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ (ተወካይ አቶ ካሳሁን ብርሌ ቸኮል) |
53,877 |
8 | ዶ/ር አይተን አንማው ብርሃኔ |
52,234 |
9 | ገሬልታ ቢዝነስ ኃ/የተ/ግ/ማህበር (ተወካይ አቶ መስፍን ማሞ ሙላት) |
32,508 |
10 | ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ(ተወካይ አቶ በእውቀቱ አላምረው አለሙ ) |
25,000 |
11 | አቶ ጥላሁን አወቀ ሙሃመድ | 4,258 |
12 | አቶ ሃብታሙ አለባቸው ቢተው
| 3,887 |
ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ የተጠቆሙ ዕጩዎች፤
ተ. ቁ. | የተጠቋሚ ዕጩ ስም | በጥቆማ ያገኙት ድምጽ |
1 | ጀር ኃ/የተ/ግ/ማህበር (ተወካይ በዕውቀት ሙሉ መንግስት) | 23,147 |
2 | አቶ በልስቲ ቢተው ተበጀ | 12,297 |
3 | አቶ ለጥቃት ሉልሰገድ ተፈሪ | 10,566 |
4 | ዶ/ር ንዋይ ዘርጌ አይናለም | 9,582 |
5 | ወ/ሮ አወጣሽ ተስፋየ ኃብተማርያም | 9,270 |
6 | ወ/ሮ እሴተ ሉልሰገድ ተፈሪ | 7,326 |
ተጠባባቂዎች፤
ተ. ቁ. | የተጠቋሚ ዕጩ ስም | በጥቆማ ያገኙት ድምጽ |
1 | ዶ/ር ያረጋል አሳቤ ላቀ | 3,857 |
2 | አቶ ወርቁ ግደይ አብረሃ
| 3,757 |
3 | አቶ ቶሌራ ተመስገን ነጋሪ | 3,757 |
4 | አቶ አለሙ መብራቴ አካሌ | 2,455 |
5 | አቶ አለማየሁ ሙሉጌታ አላምኔ | 461 |
6 | አቶ ጠገናው ድረስ ተስፋው | 230 |
7 | አቶ መሃሪ ጌታነህ ተማቹ | 230 |
8 | አቶ ባለው ታደለ ንጉሴ | 230 |
***የፀሐይ ኢንሹራንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ***