News

እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማTsehay Insurance S.C. እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን እንዲቻል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር ኤስአይቢ/63/2026 እና ኤስአይቢ/48/2019 እንዲሁም የኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሰራር ደንብ መሰረት የቦርድ አባላት…

ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል!

Tsehay Insurance successfully held its 2025/26 Nine-Month Performance Review! ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል!  የኩባንያው የሥራ አመራር አባላት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆቻችን በጋራ ጥረትና ጠንካራ የቡድን ሥራ የተመዘገቡ ስኬቶችን በጋራ ገምግመዋል።…

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ታማኝ የግብር ከፋይ በመሆኑ ተሸለመ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ታማኝ የግብር ከፋይ በመሆኑ ተሸለመ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በ7ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሚጠበቀበትን ግብር በታማኝነትና በወቅቱ በመክፈሉ ምክንያት የብር ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል። ኩባንያው ከሚሰጠው…

13th Regular and 5th Extraordinary General Meeting

Tsehay Insurance Announces Upcoming 13th Annual General Meeting Tsehay Insurance S.C. has announced plans to hold its 13th regular and 5th extraordinary general meeting for shareholders on November 4, 2024. The meeting is set to highlight the company’s achievements, financial…

Financial Performance for 2023/2024 Fiscal Year

Tsehay Insurance Reports Strong Financial Performance for 2023/2024 Fiscal Year Tsehay Insurance S.C. demonstrated robust financial growth during the 2023/2024 fiscal year, with gross written premiums (GWP) reaching Birr 1.017 billion. Of this amount, Birr 1.012 billion was generated from…