Announcements

የተጠቆሙ ዕጩ የቦርድ አባላት ዝርዝር

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ Tsehay Insurance S.C. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን እንዲቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ እና በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሰራር ደንብ መሰረት የቦርድ አባላት የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ በኩባንያው የባለአክሲዮኖች 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ…

እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማTsehay Insurance S.C. እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን እንዲቻል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር ኤስአይቢ/63/2026 እና ኤስአይቢ/48/2019 እንዲሁም የኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አሰራር ደንብ መሰረት የቦርድ አባላት…

13th Regular and 5th Extraordinary General Meeting

Tsehay Insurance Announces Upcoming 13th Annual General Meeting Tsehay Insurance S.C. has announced plans to hold its 13th regular and 5th extraordinary general meeting for shareholders on November 4, 2024. The meeting is set to highlight the company’s achievements, financial…