ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል!

Tsehay Insurance successfully held its 2025/26 Nine-Month Performance Review!

ፀሐይ ኢንሹራንስ የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በስኬት አጠናቋል!

 የኩባንያው የሥራ አመራር አባላት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆቻችን በጋራ ጥረትና ጠንካራ የቡድን ሥራ የተመዘገቡ ስኬቶችን በጋራ ገምግመዋል። የኩባንያው ዋና ሥራ አሥፈፃሚ በስብሰባው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ቀሪውን የበጀት ዓመት በበለጠ ጥንካሬ ለማጠናቀቅ ግልጽና ውጤታማ በሆኑ ስልቶች ላይ ትኩረት አድርገን መሰራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል። 📈

Tsehay Insurance successfully held its 2025/26 Nine-Month Performance Review!

Our executive team and Addis Ababa branch managers gathered to review strong operational wins driven by incredible teamwork. Sharing a vision for the months ahead, our CEO Yilma Gebrie stated: “We’re looking ahead with sharp, actionable strategies to finish the fiscal year strong and continue delivering lasting value to our stakeholders.📈